general health

saint, meditation, yoga-198958.jpg

ተመስጦ/Meditation

ተመስጦ/Meditation ብዙ ሰው ከራሱ ጋር የግል ጊዜ ስለማይወስድ ሂወቱ የተረጋጋ አይደለም! የሰው ልጅ ዕለት ተዕለት በሚኖረው ኑሮ ውስጥ ሲደክመው ዕረፍት ማድረግን ፤ የሰውነት ክፍሎቹን ለማፍታታት መንጠራራትንና ማፍታታትን ፤ የድብርት ስሜት ሲሰማው ማፋሸግንና ሲጨንቀው ስሜቱን ለማረጋጋት ዓየር በደንብ ወደ ውስጥ አስገብቶና ወደ ውጭ በረጅሙ መተንፈስን በተፈጥሮ የታደላቸው ገጸ በረከቶች ናቸው፡፡ ከፍ ሲልም መንፈሱን ወደ ትልቁ ማማ

ተመስጦ/Meditation Read More »

ኮሮና ቫይረስ

ኮሮና ቫይረስ ኮሮና ቫይረስ ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በጣም የተለመዱት የCOVID-19 ምልክቶች ትኩሳት ፣ ድካም እና ደረቅ ሳል ናቸው ፡፡ አንዳንድ ሕመምተኞች ላይ ደግሞ ባልተለመደ መልኩ ቁርጥማት፣ የአፍንጫ መደፈን ፣ የአፍንጫ ፈሳሽ ፣ የጉሮሮ መሰርሰር ወይም ተቅማጥ ሊኖራቸው ይችላል ፡፡ እነዚህ ምልክቶች ብዙውን ጊዜ መለስተኛ ሆነው እና ቀስ በቀስ ይጀምራሉ ፡፡ አንዳንድ ሰዎች በበሽታው ይያዛሉ

ኮሮና ቫይረስ Read More »

ribbon, female, oncology-1524542.jpg

ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 የእለት ተዕለት ገጠመኞች

ለካንሰር በሽታ የሚያጋልጡን ነገሮች አውቀንም ይሁን ሳናውቅ በየቀኑ የምናደርጋቸው እና ለካንሰር በሽታ የሚያጋልጡን ነገሮችን ኦልተርኔቲቭ ዌብ ፔጅ ዘርዝሯቸዋል። 1. የላብ ማጥፊያ እና የጠረን መቀየሪያ (ዲዮድራንት) አብዛኛው የጡት ካንሰር የሚከሰተው የጠረን መቀየሪያ(ዲዮድራንት) ከምናደርግበት የብንታችን አካባቢ ነው። ይህም የሚከሰተው በዲዮድራንት ውስጥ የሚገኘው አልሙኒየም በሚያመጣብን ጠንቅ ሳቢያ ነው ፤ በመሆኑም በቀላሉ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጁ የጠረን መቀየሪያ ስልቶችን

ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 የእለት ተዕለት ገጠመኞች Read More »

liver, bacteria, virus-5669876.jpg

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ

ሄፕታይተስ ቢ ምንድን ነው? ሄፕታይተስ ከጉበት መቆጣት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን፥ ከኤድስና ከቲቢ የበለጠ ገዳይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነው፡፡ ሄፒታይተስ አይነቱ ብዙ ሲሆን እንደ ሄፒታይተስ ቢ ሁሉ ሌሎችም አይነት አሉት (ሄፒታይተስ A፣ B፣ C፣ D እና E)። እንደ አጠቃላይ ሂፐታይተስ በኬሚካሎች፣ በእጾች፣ ከመጠን በላይ አልኮል በመጠጣት ወይም በቫይረስ ሊመጣ ይችላል። ሄፕታይተስ ቢ የሚመጣው በሄፕታይተስ ቢ

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ Read More »

network, web, programming-6511448.jpg

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው፤ በቫይረስ መጠቃት የለበትም፡፡ ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ- በቀን ዉስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደዉስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ዉስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡ አእምሮ ዕለታዊ

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣ Read More »

smoothie, fruit, vegetables-1578253.jpg

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች   ካሮት የምግብመፍጨትሂደትንያግዛል ካሮት በፋይበር የበለፀገ ስለሆነ የምግብ መፈጨት ሂደትን በማገዝ እንደ ሆድ ድርቀት ያሉ ችግሮችን እንዳይከሰቱ ያደርጋል። ለአይናችንየሚሰጠውጥቅምከፍተኛነው ካሮት በሻይታሚን ኤ የበለፀገ ስለሆን እይታችን የተሻለ እንዲሆን ያግዛል በሽታንየመከላከልአቅምንያዳብራል ካሮትን መመገብ በሽታን የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርና ጤናማ እንድንሆን ይረዳል ስትሮክንይከላከላል ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን አንድ ካሮትን መመገብ ለስትሮክ ያለንን ተጋላጭነት በ፮፰

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች Read More »

constipation, bowel movement, indigestion-6655333.jpg

የሆድ ድርቀት (constipation)

የሆድ ድርቀት (constipation) የሆድ ድርቀት የሚከሰተው ትልቁ አንጀት የተመገብነው ምግብ ብዙ ውሃ መጦ ሲያልቅ ነው፡፡ ይሁንና ድርቀትን የሚያመጡት የተለያዩ ምክንያቶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል በፋይበር (አሰር) የበለጸጉ ምግቦችን ያለመመገብ፣ ዓይነ ምድር መጣሁ ሲል በወቅቱ አለመጸዳዳት፣ወተትና የወተት ተዋጾዎችን አዘውትሮ መመገብ፣እንቅስቃሴ አለማድረግ በተለይ በዕድሜ የገፉ ሰዎች፣እርግዝና እንዲሁም አንዳንድ እንደ ሳይኮትሮፒክ እና ናርኮቲክ ያሉ መድኃኒቶች ድርቀትን ሊመጡ ይችላሉ፡፡ የድርቀት

የሆድ ድርቀት (constipation) Read More »