STI

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል?

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? የመራቢያ አካል ስርአታችን በህይወት ዘመኑ በነቃና በሙሉ ጤንነት እንዲሰራ የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። መደበኛ የአባላዘር በሽታምርመራ ዋነኛው ሲሆ፣ ምን ማድረግ እንዳለብን ከሰው ሰው ይለያያል። ምክንያቱም የምንፈጽመው የወሲባዊ ግንኙነት እና የወሲብ አጋራችን ማንነት ተፅእኖ ስለሚያሳድርበት ነው።   ከ13 እስከ 64 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ቢያንስ አንድ ጊዜ

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? Read More »

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው?

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው ? የአባላዘር በሸታዎች ማለት በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም በጠለቀ አካላዊ ንክኪ የሚተላለፉ በሽታዎች ናቸው ፡፡ ለአባላዘር በሽታዎች ምን ያህል ተጋላጭ ነኝ? ግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ለአባላዘር በሽታዎች ተጋላጭ ቢሆንም የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች(ጌይ)፣ሁለቱንም ጾታ አፍቃሪዎች(ባይሴክሽዋል) እና ከተመሳሳይ ጾታ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚየደርጉ  ወንዶች (ኤምኤሰኤም)  ግን በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ናቸው፡፡ከፍተኛ

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው? Read More »

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት የአባላዘር በሽታ አምጪ ተህዋስያን የኤችአይቪ ቫይረስን ጨምሮ በደም፣ የጡት ወተት እና የሴት ብልት ፈሳሽ ውስጥ ስለሚገኝ በግንኙነት ወቅት እነዚህ  ፈሳሾች ወደ ሰውነት ውስጥ ከገቡ በአባላዘር በሽታዎች የመያዝ አጋጣሚ ይፈጠራል:: በሁለት ሴቶች መሀከል በሚደረግ ግንኙነት የኤችአይቪ ቫይረስ የመተላለፍ እድሉ ዝቅተኛ ቢሆንም ግን ፈጽሞ አይተላለፍም ማለት አይደለም:: በአፍ እና

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት Read More »

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ሕመም ፊኛን፣ኩላሊትን እና ተያያዥ የሽንት ቧንቧዎችን  የሚያጠቃ  በሽታ ነው፡፡የሽንት ቧንቧ  ኢንፌክሽን ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃ ሲሆን በአብዛኛው ግን በሴቶች ላይ  ይከሰታል ይህም አጭር የሽንት ቧንባ  ሰላላችው  እና ለፊንጢጣቸው ቅርብ ሰለሆነ ነው፡፡ የሽንት ቧንቧ  ኢንፌክሽን ምልክቶች የታችኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን  ፊኛ  እና ዩሬትራ ኢንፌክሽን ምልክቶች ቶሎ ቶሎ  ሽንት የመምጣት ሰሜት፡፡

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን Read More »

sexuality, banana, kiss-6182995.jpg

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ማለት በአፍ እና በምላስ የወንድ ብልትን፣ የሴት ብልትን እና ፊንጢጣን መላስ ወይም መጥባትን ያጠቃልላል ስለዚህም እነዚህ የግንኙነት አይነቶች ለኤችአይቪ ቫይረስ  ያጋልጡናል፡፡ በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት በሴት ብልት እና በፊንጢጣ ከሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ባነሰ መልኩ ለኤችአይቪ ቫይረስ የሚያጋልጥ ቢሆንም ይህ ግን

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት Read More »

set of condoms for contraceptive and protection against infection

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች ትክክለኛ እና ዘላቂ የኮንዶም አጠቃቀም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ጊዜ ከሚተላለፉ የአባለዘር እና ኤችአይቪ ቫይረስን ለመከላከል ይረዳል፡፡ ነገር ግን ኮንዶምን ብቻ መጠቀም  ከነዚህ በሽታዎች ፈጽሞ አይከላከልም ፡፡ አስተማማኙ የመከላከያ መንገድ እራስን ከግብረ ሥጋ ግንኙነት ማቀብ ወይም ደግሞ በአንድ የፍቅር ጓደኛ ተወስኖ መኖር ነው፡፡ ኮንዶም የአባላዘር በሽታዎችን እና ኤድስን የመከላከል ብቃቱ በላቦራቶሪ  እና በኢፒዲሞሎጂካል

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች Read More »

liver, biology, medical-3026639.jpg

ሄፕታይተስ

ሄፕታይተስ ቫይራል ሄፕታይተስ ምንድን ነው? ቫይራል ሄፓታይተስ በበርካታ ቫይረሶች ምክንያት የሚመጣ የጉበት ቁስል ነው ከእነዚህ ቫይረሶች መካከል ሄፓታይተስ ኤ፣ ሄፓታይተስ ቢ እና ሄፓታይተስ ሲ የተለመዱ ሲሆኑ  ሦስቱም የቫይረስ ዓይነት ተመሳሳይ ምልክቶች የሚያሳዩ ቢሆንም እያንዳንዱ ቫይረስ በተለያዩ መንገዶች የሚተላለፋል ናቸው፡፡ የተመሳሳይ ጾታ እና የሁለቱም ጾታ አፍቃሪ ወንዶች ለሄፓታይተስ ቫይረስ ተጋላጭ ናቸውን? አዎ አዋቂዎች ላይ ከሚታየው አዲስ

ሄፕታይተስ Read More »

liver, bacteria, virus-5669876.jpg

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ

ሄፕታይተስ ቢ ምንድን ነው? ሄፕታይተስ ከጉበት መቆጣት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን፥ ከኤድስና ከቲቢ የበለጠ ገዳይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነው፡፡ ሄፒታይተስ አይነቱ ብዙ ሲሆን እንደ ሄፒታይተስ ቢ ሁሉ ሌሎችም አይነት አሉት (ሄፒታይተስ A፣ B፣ C፣ D እና E)። እንደ አጠቃላይ ሂፐታይተስ በኬሚካሎች፣ በእጾች፣ ከመጠን በላይ አልኮል በመጠጣት ወይም በቫይረስ ሊመጣ ይችላል። ሄፕታይተስ ቢ የሚመጣው በሄፕታይተስ ቢ

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ Read More »