ጠቅላላ እውቀት

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል?

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? የመራቢያ አካል ስርአታችን በህይወት ዘመኑ በነቃና በሙሉ ጤንነት እንዲሰራ የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። መደበኛ የአባላዘር በሽታምርመራ ዋነኛው ሲሆ፣ ምን ማድረግ እንዳለብን ከሰው ሰው ይለያያል። ምክንያቱም የምንፈጽመው የወሲባዊ ግንኙነት እና የወሲብ አጋራችን ማንነት ተፅእኖ ስለሚያሳድርበት ነው።   ከ13 እስከ 64 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ቢያንስ አንድ ጊዜ […]

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? Read More »

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው?

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው? አሴክሿል የሆነ ሰው እምብዛም የወሲብ ፍላጎት ያለው ወይም ከነጭራሹ ምንም አይነት የወሲብ ፍላጎት የሌለው ሰው ነው። የወሲብ መስህብ፣ በመሠረታዊ አገላለጽ፣ ለአንድ ሰው ወሲባዊ ተማርኮ ሲኖርህ እና ከእነሱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ስትፈልግ ነው። አሴክሿል ሰዎች፣ የወሲብ ፍላጎት የላቸውም ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም አይፈልጉም። ይህ ሲባል ግን

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው? Read More »

uterus, ovary, ovaries-3777765.jpg

የማሕፀን በር ካንሰር

የማሕፀን በር ካንሰር የማሕፀን በር ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በብዛት እድሜያቸው ከ ሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ሴቶች ላይ የሚገኝ የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማሕፀን በር ካንሰር በምን ይመጣል ? የማሕፀን በር ካንሰር የሚመጣው በማሕፀን በር አካባቢ የሚገኙ ሕዋሶች የልተለመደ ለውጥ ሲያመጡ የሚከሰት ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እንዲመጡ የሚያደርጉ ትክክለኛ ምክንያቶች እስካሁን ምን እንደሆኑ ባይረጋገጡም ነገር ግን

የማሕፀን በር ካንሰር Read More »

cigarettes, ashtray, ash-83571.jpg

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች ሲጋራ  ማጨስ በአጠቃላይ የጤናችንን ሁኔታ  ይጎዳል፤ በስራ፣በትምህርት እና በማኀበራዊ ሕይወታችን ላይ አሉታዊ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡ የልብ በሽታን ተጋላጭነት በአራት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የደም መርጋት በሽታ ተጋላጭነትን በአራት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የሳንባ ካንሰር ተጋላጭነትን በሃያ አምስት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅምን ይቀንሳል፡፡ የጥርስ፣ምላስ እና የአፍ በሽታዎችን ያመጣል፡፡ ሲጋራ ማጨስ በመተንፈሻ ስርአት አካሎች ላይ

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች Read More »

ኮሮና ቫይረስ

ኮሮና ቫይረስ ኮሮና ቫይረስ ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በጣም የተለመዱት የCOVID-19 ምልክቶች ትኩሳት ፣ ድካም እና ደረቅ ሳል ናቸው ፡፡ አንዳንድ ሕመምተኞች ላይ ደግሞ ባልተለመደ መልኩ ቁርጥማት፣ የአፍንጫ መደፈን ፣ የአፍንጫ ፈሳሽ ፣ የጉሮሮ መሰርሰር ወይም ተቅማጥ ሊኖራቸው ይችላል ፡፡ እነዚህ ምልክቶች ብዙውን ጊዜ መለስተኛ ሆነው እና ቀስ በቀስ ይጀምራሉ ፡፡ አንዳንድ ሰዎች በበሽታው ይያዛሉ

ኮሮና ቫይረስ Read More »

ribbon, female, oncology-1524542.jpg

ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 የእለት ተዕለት ገጠመኞች

ለካንሰር በሽታ የሚያጋልጡን ነገሮች አውቀንም ይሁን ሳናውቅ በየቀኑ የምናደርጋቸው እና ለካንሰር በሽታ የሚያጋልጡን ነገሮችን ኦልተርኔቲቭ ዌብ ፔጅ ዘርዝሯቸዋል። 1. የላብ ማጥፊያ እና የጠረን መቀየሪያ (ዲዮድራንት) አብዛኛው የጡት ካንሰር የሚከሰተው የጠረን መቀየሪያ(ዲዮድራንት) ከምናደርግበት የብንታችን አካባቢ ነው። ይህም የሚከሰተው በዲዮድራንት ውስጥ የሚገኘው አልሙኒየም በሚያመጣብን ጠንቅ ሳቢያ ነው ፤ በመሆኑም በቀላሉ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጁ የጠረን መቀየሪያ ስልቶችን

ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 የእለት ተዕለት ገጠመኞች Read More »

liver, bacteria, virus-5669876.jpg

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ

ሄፕታይተስ ቢ ምንድን ነው? ሄፕታይተስ ከጉበት መቆጣት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን፥ ከኤድስና ከቲቢ የበለጠ ገዳይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነው፡፡ ሄፒታይተስ አይነቱ ብዙ ሲሆን እንደ ሄፒታይተስ ቢ ሁሉ ሌሎችም አይነት አሉት (ሄፒታይተስ A፣ B፣ C፣ D እና E)። እንደ አጠቃላይ ሂፐታይተስ በኬሚካሎች፣ በእጾች፣ ከመጠን በላይ አልኮል በመጠጣት ወይም በቫይረስ ሊመጣ ይችላል። ሄፕታይተስ ቢ የሚመጣው በሄፕታይተስ ቢ

ሄፒታይተስ ቢ” ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ Read More »

network, web, programming-6511448.jpg

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው፤ በቫይረስ መጠቃት የለበትም፡፡ ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ- በቀን ዉስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደዉስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ዉስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡ አእምሮ ዕለታዊ

የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣ Read More »

smoothie, fruit, vegetables-1578253.jpg

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች   ካሮት የምግብመፍጨትሂደትንያግዛል ካሮት በፋይበር የበለፀገ ስለሆነ የምግብ መፈጨት ሂደትን በማገዝ እንደ ሆድ ድርቀት ያሉ ችግሮችን እንዳይከሰቱ ያደርጋል። ለአይናችንየሚሰጠውጥቅምከፍተኛነው ካሮት በሻይታሚን ኤ የበለፀገ ስለሆን እይታችን የተሻለ እንዲሆን ያግዛል በሽታንየመከላከልአቅምንያዳብራል ካሮትን መመገብ በሽታን የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርና ጤናማ እንድንሆን ይረዳል ስትሮክንይከላከላል ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን አንድ ካሮትን መመገብ ለስትሮክ ያለንን ተጋላጭነት በ፮፰

ካሮትና ቀይስር የመመገብ የጤና ጥቅሞች Read More »