HIV/AIDS

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው መሳሳም መሳሳም የኤች አይቪ ቫይረስን የማያስተላልፍ ሲሆነ  ነገር ግን በከንፈር እና በአፍ ውስጥ ቁስል ካለ፤ የከንፈር መሰንጠቅ እና የከንፈር እና የድድ መድማት ካለብን ግን  የመተላለፍ እንዱል ይጨምራል፡፡ አንድ ላይ ግለ ወሲብ (ሴጋ) ማድረግ የኤችአይቪ ቫይረስ ሰውነትን በመተሻሸት እና አንድ ላይ ግለ ወሲብ (ሴጋ) በማድረግ አይተላለፍም ነገር ግን የሌላውን ሰው […]

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው Read More »

ከኤችአይቪ ጋር መኖር

ከኤችአይቪ ጋር መኖር የፀረ ኤችአይቪ እና ተጓዳኝ የሕክምና አገልግሎት ከጊዜ ወደጊዜ እየተሻሻለ እና እየተስፋፋ በመምጣቱ  በአሁኑ ሰአት ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በጤንነት ለረጅም እድሜ ይኖራሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፍም ይህንን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ጤናን መጠበቅ የመጀመርያው ውሳኔ የሚጀምረው ከተመረመርን በኋላ ወድያዉኑ የፀረ ኤችአይቪ መድኀኒቶችን መውሰድ መጀመር ነው፡፡ ይህም ባለፈው እንደገለጽነው የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅምን በመጨመር በደማችን ውስጥ

ከኤችአይቪ ጋር መኖር Read More »

sexuality, banana, kiss-6182995.jpg

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ማለት በአፍ እና በምላስ የወንድ ብልትን፣ የሴት ብልትን እና ፊንጢጣን መላስ ወይም መጥባትን ያጠቃልላል ስለዚህም እነዚህ የግንኙነት አይነቶች ለኤችአይቪ ቫይረስ  ያጋልጡናል፡፡ በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት በሴት ብልት እና በፊንጢጣ ከሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ባነሰ መልኩ ለኤችአይቪ ቫይረስ የሚያጋልጥ ቢሆንም ይህ ግን

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት Read More »

set of condoms for contraceptive and protection against infection

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች ትክክለኛ እና ዘላቂ የኮንዶም አጠቃቀም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ጊዜ ከሚተላለፉ የአባለዘር እና ኤችአይቪ ቫይረስን ለመከላከል ይረዳል፡፡ ነገር ግን ኮንዶምን ብቻ መጠቀም  ከነዚህ በሽታዎች ፈጽሞ አይከላከልም ፡፡ አስተማማኙ የመከላከያ መንገድ እራስን ከግብረ ሥጋ ግንኙነት ማቀብ ወይም ደግሞ በአንድ የፍቅር ጓደኛ ተወስኖ መኖር ነው፡፡ ኮንዶም የአባላዘር በሽታዎችን እና ኤድስን የመከላከል ብቃቱ በላቦራቶሪ  እና በኢፒዲሞሎጂካል

ስለኮንዶም አንዳንድ እውነታዎች Read More »

ኤች አይ ቪ  ስላለብኝ በአእምሮዬ ጤንነት ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

ኤች አይ ቪ ስላለብኝ በአእምሮዬ ጤንነት ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? የኤች.አይ.ቪ / ኤድስ ወረርሽኝ በ 80ዎቹ እና 90ዎቹ ውስጥ መላ ትውልድ አጥፍቷል ፡፡ በዛሬው ጊዜ አንድ ሰው በኤችአይቪ በመያዙ አስደንጋጭ ቢሆንም የሞት ፍርድ መሆኑ ግን ቀርቷል። የኤችአይቪ ሕክምና ከመቼውም ጊዜ ተሻሽሏል መድሃኒቱም ሌሎች የሚያስከትላቸውን ህመሞች ቀንሷል። ሆኖም ግን በበሽታው መያዝ አሁንም ድረስ በአስከፊ መንገድ የሰውን

ኤች አይ ቪ  ስላለብኝ በአእምሮዬ ጤንነት ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? Read More »