August 2022

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው መሳሳም መሳሳም የኤች አይቪ ቫይረስን የማያስተላልፍ ሲሆነ  ነገር ግን በከንፈር እና በአፍ ውስጥ ቁስል ካለ፤ የከንፈር መሰንጠቅ እና የከንፈር እና የድድ መድማት ካለብን ግን  የመተላለፍ እንዱል ይጨምራል፡፡ አንድ ላይ ግለ ወሲብ (ሴጋ) ማድረግ የኤችአይቪ ቫይረስ ሰውነትን በመተሻሸት እና አንድ ላይ ግለ ወሲብ (ሴጋ) በማድረግ አይተላለፍም ነገር ግን የሌላውን ሰው

የግንኙነት አይነቶች እና የኤችአይቪ ቫይረስ ተጋላጭነታቸው Read More »

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት የአባላዘር በሽታ አምጪ ተህዋስያን የኤችአይቪ ቫይረስን ጨምሮ በደም፣ የጡት ወተት እና የሴት ብልት ፈሳሽ ውስጥ ስለሚገኝ በግንኙነት ወቅት እነዚህ  ፈሳሾች ወደ ሰውነት ውስጥ ከገቡ በአባላዘር በሽታዎች የመያዝ አጋጣሚ ይፈጠራል:: በሁለት ሴቶች መሀከል በሚደረግ ግንኙነት የኤችአይቪ ቫይረስ የመተላለፍ እድሉ ዝቅተኛ ቢሆንም ግን ፈጽሞ አይተላለፍም ማለት አይደለም:: በአፍ እና

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት Read More »

ከኤችአይቪ ጋር መኖር

ከኤችአይቪ ጋር መኖር የፀረ ኤችአይቪ እና ተጓዳኝ የሕክምና አገልግሎት ከጊዜ ወደጊዜ እየተሻሻለ እና እየተስፋፋ በመምጣቱ  በአሁኑ ሰአት ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በጤንነት ለረጅም እድሜ ይኖራሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፍም ይህንን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ጤናን መጠበቅ የመጀመርያው ውሳኔ የሚጀምረው ከተመረመርን በኋላ ወድያዉኑ የፀረ ኤችአይቪ መድኀኒቶችን መውሰድ መጀመር ነው፡፡ ይህም ባለፈው እንደገለጽነው የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅምን በመጨመር በደማችን ውስጥ

ከኤችአይቪ ጋር መኖር Read More »