መረጃ-ስነ ጾታ እና ጤና

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል?

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? የመራቢያ አካል ስርአታችን በህይወት ዘመኑ በነቃና በሙሉ ጤንነት እንዲሰራ የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። መደበኛ የአባላዘር በሽታምርመራ ዋነኛው ሲሆ፣ ምን ማድረግ እንዳለብን ከሰው ሰው ይለያያል። ምክንያቱም የምንፈጽመው የወሲባዊ ግንኙነት እና የወሲብ አጋራችን ማንነት ተፅእኖ ስለሚያሳድርበት ነው።   ከ13 እስከ 64 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ቢያንስ አንድ ጊዜ […]

የወንድ መራቢያ አካል ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ ይቻላል? Read More »

ጨብጥ

ጨብጥ ስለ ጨብጥ በሸታ አንዳንድ እውነታዎች ጨብጥ የአባላዘር በሽታዎች ከምንላቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ማንኛውም የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ሰው በጨብጥ ሊያዝ ይችላል ነገር ግን ወጣቱን የኅብረተ ሰብ ክፍል በሰፊው ይጠቃል፡፡ ጨብጥ ብዙ ጊዜ ምልክት ስለማያሳይ ብዙ ሰው ጨብጥ እንደያዘው ላያውቅ ይችላል በተለይ ሴቶች ፡፡ በጨብጥ አንደተያዝን ሳናውቅ በሽታውን ወደ ሌላ ሰው ልናስተላልፍ እንችላለን፡፡ ጨብጥ በሕክምና

ጨብጥ Read More »

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው?

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው ? የአባላዘር በሸታዎች ማለት በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም በጠለቀ አካላዊ ንክኪ የሚተላለፉ በሽታዎች ናቸው ፡፡ ለአባላዘር በሽታዎች ምን ያህል ተጋላጭ ነኝ? ግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ለአባላዘር በሽታዎች ተጋላጭ ቢሆንም የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች(ጌይ)፣ሁለቱንም ጾታ አፍቃሪዎች(ባይሴክሽዋል) እና ከተመሳሳይ ጾታ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚየደርጉ  ወንዶች (ኤምኤሰኤም)  ግን በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ናቸው፡፡ከፍተኛ

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው? Read More »

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው?

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው? አሴክሿል የሆነ ሰው እምብዛም የወሲብ ፍላጎት ያለው ወይም ከነጭራሹ ምንም አይነት የወሲብ ፍላጎት የሌለው ሰው ነው። የወሲብ መስህብ፣ በመሠረታዊ አገላለጽ፣ ለአንድ ሰው ወሲባዊ ተማርኮ ሲኖርህ እና ከእነሱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ስትፈልግ ነው። አሴክሿል ሰዎች፣ የወሲብ ፍላጎት የላቸውም ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም አይፈልጉም። ይህ ሲባል ግን

አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው? Read More »

የዘር ፈሳሽን አለመቆጣጠር

የዘር ፈሳሽን አለመቆጣጠር ቶሎ ብትጨርስ ችግር አለው? ከሚፈለገው በላይ ቶሎ ቶሎ መጨረስ በጣም የተለመደ ነው – ከብዙ ወንዶች ግማሽ ያህሉ ከሚፈልጉት በላይ በፍጥነት የሚጨርሱበት ጊዜ እንደ ነበረ ይናገራሉ። ምንም የሚያስጨንቅ ነገር አይደለም፣ እና እንደ መደበኛ የሚቆጠርባቸው አንዳንድ ሁኔታዎችም አሉ ለምሳሌ፡- በጣም አስደሳች እና አነቃቂ ሁኔታዎች፣ ወይም የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከፈጸሙ ወይም ማስተርቤት ካደረጉ ብዙ ጊዜ

የዘር ፈሳሽን አለመቆጣጠር Read More »

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት የአባላዘር በሽታ አምጪ ተህዋስያን የኤችአይቪ ቫይረስን ጨምሮ በደም፣ የጡት ወተት እና የሴት ብልት ፈሳሽ ውስጥ ስለሚገኝ በግንኙነት ወቅት እነዚህ  ፈሳሾች ወደ ሰውነት ውስጥ ከገቡ በአባላዘር በሽታዎች የመያዝ አጋጣሚ ይፈጠራል:: በሁለት ሴቶች መሀከል በሚደረግ ግንኙነት የኤችአይቪ ቫይረስ የመተላለፍ እድሉ ዝቅተኛ ቢሆንም ግን ፈጽሞ አይተላለፍም ማለት አይደለም:: በአፍ እና

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሴቶች ለአባላዘር በሽታ ያላቸው ተጋላጭነት Read More »

ከኤችአይቪ ጋር መኖር

ከኤችአይቪ ጋር መኖር የፀረ ኤችአይቪ እና ተጓዳኝ የሕክምና አገልግሎት ከጊዜ ወደጊዜ እየተሻሻለ እና እየተስፋፋ በመምጣቱ  በአሁኑ ሰአት ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በጤንነት ለረጅም እድሜ ይኖራሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፍም ይህንን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ጤናን መጠበቅ የመጀመርያው ውሳኔ የሚጀምረው ከተመረመርን በኋላ ወድያዉኑ የፀረ ኤችአይቪ መድኀኒቶችን መውሰድ መጀመር ነው፡፡ ይህም ባለፈው እንደገለጽነው የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅምን በመጨመር በደማችን ውስጥ

ከኤችአይቪ ጋር መኖር Read More »

uterus, ovary, ovaries-3777765.jpg

የማሕፀን በር ካንሰር

የማሕፀን በር ካንሰር የማሕፀን በር ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በብዛት እድሜያቸው ከ ሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ሴቶች ላይ የሚገኝ የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማሕፀን በር ካንሰር በምን ይመጣል ? የማሕፀን በር ካንሰር የሚመጣው በማሕፀን በር አካባቢ የሚገኙ ሕዋሶች የልተለመደ ለውጥ ሲያመጡ የሚከሰት ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እንዲመጡ የሚያደርጉ ትክክለኛ ምክንያቶች እስካሁን ምን እንደሆኑ ባይረጋገጡም ነገር ግን

የማሕፀን በር ካንሰር Read More »

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ሕመም ፊኛን፣ኩላሊትን እና ተያያዥ የሽንት ቧንቧዎችን  የሚያጠቃ  በሽታ ነው፡፡የሽንት ቧንቧ  ኢንፌክሽን ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃ ሲሆን በአብዛኛው ግን በሴቶች ላይ  ይከሰታል ይህም አጭር የሽንት ቧንባ  ሰላላችው  እና ለፊንጢጣቸው ቅርብ ሰለሆነ ነው፡፡ የሽንት ቧንቧ  ኢንፌክሽን ምልክቶች የታችኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን  ፊኛ  እና ዩሬትራ ኢንፌክሽን ምልክቶች ቶሎ ቶሎ  ሽንት የመምጣት ሰሜት፡፡

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን Read More »

sexuality, banana, kiss-6182995.jpg

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ማለት በአፍ እና በምላስ የወንድ ብልትን፣ የሴት ብልትን እና ፊንጢጣን መላስ ወይም መጥባትን ያጠቃልላል ስለዚህም እነዚህ የግንኙነት አይነቶች ለኤችአይቪ ቫይረስ  ያጋልጡናል፡፡ በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት በሴት ብልት እና በፊንጢጣ ከሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ባነሰ መልኩ ለኤችአይቪ ቫይረስ የሚያጋልጥ ቢሆንም ይህ ግን

በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት Read More »