የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው?

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው ? የአባላዘር በሸታዎች ማለት በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም በጠለቀ አካላዊ ንክኪ የሚተላለፉ በሽታዎች ናቸው ፡፡ ለአባላዘር በሽታዎች ምን ያህል ተጋላጭ ነኝ? ግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ለአባላዘር በሽታዎች ተጋላጭ ቢሆንም የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች(ጌይ)፣ሁለቱንም ጾታ አፍቃሪዎች(ባይሴክሽዋል) እና ከተመሳሳይ ጾታ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚየደርጉ  ወንዶች (ኤምኤሰኤም)  ግን በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ናቸው፡፡ከፍተኛ […]

የአባላዘር በሽታዎች ምንድን ናቸው? Read More »