የማሕፀን በር ካንሰር
የማሕፀን በር ካንሰር የማሕፀን በር ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በብዛት እድሜያቸው ከ ሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ሴቶች ላይ የሚገኝ የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማሕፀን በር ካንሰር በምን ይመጣል ? የማሕፀን በር ካንሰር የሚመጣው በማሕፀን በር አካባቢ የሚገኙ ሕዋሶች የልተለመደ ለውጥ ሲያመጡ የሚከሰት ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እንዲመጡ የሚያደርጉ ትክክለኛ ምክንያቶች እስካሁን ምን እንደሆኑ ባይረጋገጡም ነገር ግን […]


