በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት
በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ማለት በአፍ እና በምላስ የወንድ ብልትን፣ የሴት ብልትን እና ፊንጢጣን መላስ ወይም መጥባትን ያጠቃልላል ስለዚህም እነዚህ የግንኙነት አይነቶች ለኤችአይቪ ቫይረስ ያጋልጡናል፡፡ በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት በሴት ብልት እና በፊንጢጣ ከሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት ባነሰ መልኩ ለኤችአይቪ ቫይረስ የሚያጋልጥ ቢሆንም ይህ ግን […]
በአፍ የሚደረግ የተራክቦ ሥጋ ግንኙነት እና የኤችአይቪ ተጋላጭነት Read More »

