እከክ (እስኬቢስ)
እከክ(scabies) እከክ በአይን በማይታዩ ነፍሳት የሚመጣ የቆዳ ሕመም ሲሆን በሽታውም የሚከሰተው እነዚህ ነፍሳት የላይኛውን የቆዳ ክፍል በመቦርቦር እንቁላላቸውን እየጣሉ በሚኖሩበት ወቅት ነው፡፡ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? ከፍተኛ የሆነ የቆዳ ማሳከክ በተለይ በምሽት ጊዜ በእጅ አንጓ፣ ክርን፣ ብብት፣ በጣቶች መሃከል፣የጡት ጫፍ፣ ብልት፣ ወገብ እና መቀመጫ አካባቢ በአብዛኛው ከፍተኛ የሆነ የቆዳ ማሳከክ በተለይ በምሽት ጊዜ መኖር፡፡ ከላይ በተጠቀሱት […]


