cigarettes, ashtray, ash-83571.jpg

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች ሲጋራ  ማጨስ በአጠቃላይ የጤናችንን ሁኔታ  ይጎዳል፤ በስራ፣በትምህርት እና በማኀበራዊ ሕይወታችን ላይ አሉታዊ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡ የልብ በሽታን ተጋላጭነት በአራት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የደም መርጋት በሽታ ተጋላጭነትን በአራት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የሳንባ ካንሰር ተጋላጭነትን በሃያ አምስት እጥፍ ይጨምራል፡፡ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅምን ይቀንሳል፡፡ የጥርስ፣ምላስ እና የአፍ በሽታዎችን ያመጣል፡፡ ሲጋራ ማጨስ በመተንፈሻ ስርአት አካሎች ላይ […]

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች Read More »