ቪዲዮዎች

ዘመቻ

Elizabeth Taylor

ሰዎች በኤድስ መሞታቸው በጣም ያሳዝናል ግን ማንም በመረጃ እጦት መሞት የለበትም።

Nelson Mandela

ለልጅ ፍቅር፡ ሳቅ እና ሰላም ይስጡ ኤድስን ሳይሆን።

Annie Lennox

ኤችአይቪ/ኤድስ ወሰን የለውም።

Bill Gates

ኤድስ በራሱ በማይታመን ሁኔታ ለአድሎ የሚያጋልጥ በሽታ ነው።

Emma Thompson

ሰዎች ስለ ፍቅር ግንኙነት በቅንነት እና በግልፅ በስርአት ተቀምጠው እንዲነጋገሩ እንፈልጋለን። ንግግሩ ኤድስን ወዲያውኑ እንድንዋጋ ይረዳናል። ነገር ግን የእኛ የመግባባት እጥረት ትልቅ ችግር አለበት።

Sharon Stone

ሰዎች የሚወያዩበት እና የሚያገግሙበት አስተማማኝ ቦታዎች ሊኖረን ይገባል። አርባ አራት ሚሊዮን ሰዎች በኤድስ ምክንያት መሞታቸውን እያየን ስለ ኤድስ አለመነጋገር ምን የሚሉት እሳቤ ነው?

Mother Teresa

በሰዎች ላይ የምትፈርድ ከሆነእነሱን ለመውደድ ጊዜ የለህም።

ፕራይድ

የትራንስ ጀንደር ቀን

የተመሳሳይ ሴት አፍቃሪ ቀን

ከአሰቃቂ ክስተት በኋላ የአእምሮ ጭንቀት

ጭንቀት

ለኤችአይቪ ይመርመሩ

በማንነቴ እኮራለው

የዩቱብ ቪዲዮዎቻችን