ጨብጥ

ጨብጥ ስለ ጨብጥ በሸታ አንዳንድ እውነታዎች ጨብጥ የአባላዘር በሽታዎች ከምንላቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ማንኛውም የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ሰው በጨብጥ ሊያዝ ይችላል ነገር ግን ወጣቱን የኅብረተ ሰብ ክፍል በሰፊው ይጠቃል፡፡ ጨብጥ ብዙ ጊዜ ምልክት ስለማያሳይ ብዙ ሰው ጨብጥ እንደያዘው ላያውቅ ይችላል በተለይ ሴቶች ፡፡ በጨብጥ አንደተያዝን ሳናውቅ በሽታውን ወደ ሌላ ሰው ልናስተላልፍ እንችላለን፡፡ ጨብጥ በሕክምና […]

ጨብጥ Read More »