አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው?
አሴክሿሊቲ ምን ማለት ነው? አሴክሿል የሆነ ሰው እምብዛም የወሲብ ፍላጎት ያለው ወይም ከነጭራሹ ምንም አይነት የወሲብ ፍላጎት የሌለው ሰው ነው። የወሲብ መስህብ፣ በመሠረታዊ አገላለጽ፣ ለአንድ ሰው ወሲባዊ ተማርኮ ሲኖርህ እና ከእነሱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ስትፈልግ ነው። አሴክሿል ሰዎች፣ የወሲብ ፍላጎት የላቸውም ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም አይፈልጉም። ይህ ሲባል ግን […]

