የዘር ፈሳሽን አለመቆጣጠር
የዘር ፈሳሽን አለመቆጣጠር ቶሎ ብትጨርስ ችግር አለው? ከሚፈለገው በላይ ቶሎ ቶሎ መጨረስ በጣም የተለመደ ነው – ከብዙ ወንዶች ግማሽ ያህሉ ከሚፈልጉት በላይ በፍጥነት የሚጨርሱበት ጊዜ እንደ ነበረ ይናገራሉ። ምንም የሚያስጨንቅ ነገር አይደለም፣ እና እንደ መደበኛ የሚቆጠርባቸው አንዳንድ ሁኔታዎችም አሉ ለምሳሌ፡- በጣም አስደሳች እና አነቃቂ ሁኔታዎች፣ ወይም የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከፈጸሙ ወይም ማስተርቤት ካደረጉ ብዙ ጊዜ […]

