saint, meditation, yoga-198958.jpg

ተመስጦ/Meditation

ተመስጦ/Meditation ብዙ ሰው ከራሱ ጋር የግል ጊዜ ስለማይወስድ ሂወቱ የተረጋጋ አይደለም! የሰው ልጅ ዕለት ተዕለት በሚኖረው ኑሮ ውስጥ ሲደክመው ዕረፍት ማድረግን ፤ የሰውነት ክፍሎቹን ለማፍታታት መንጠራራትንና ማፍታታትን ፤ የድብርት ስሜት ሲሰማው ማፋሸግንና ሲጨንቀው ስሜቱን ለማረጋጋት ዓየር በደንብ ወደ ውስጥ አስገብቶና ወደ ውጭ በረጅሙ መተንፈስን በተፈጥሮ የታደላቸው ገጸ በረከቶች ናቸው፡፡ ከፍ ሲልም መንፈሱን ወደ ትልቁ ማማ […]

ተመስጦ/Meditation Read More »