ኮሮና ቫይረስ
ኮሮና ቫይረስ ኮሮና ቫይረስ ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በጣም የተለመዱት የCOVID-19 ምልክቶች ትኩሳት ፣ ድካም እና ደረቅ ሳል ናቸው ፡፡ አንዳንድ ሕመምተኞች ላይ ደግሞ ባልተለመደ መልኩ ቁርጥማት፣ የአፍንጫ መደፈን ፣ የአፍንጫ ፈሳሽ ፣ የጉሮሮ መሰርሰር ወይም ተቅማጥ ሊኖራቸው ይችላል ፡፡ እነዚህ ምልክቶች ብዙውን ጊዜ መለስተኛ ሆነው እና ቀስ በቀስ ይጀምራሉ ፡፡ አንዳንድ ሰዎች በበሽታው ይያዛሉ […]

