የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣
የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው፤ በቫይረስ መጠቃት የለበትም፡፡ ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ- በቀን ዉስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደዉስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ዉስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡ አእምሮ ዕለታዊ […]
የአእምሮዎን ጤና ለመጠበቅ 10 ነጥቦች፣ Read More »


