እንኳን ደህና መጡ

አዲስ አሊያንስ

አዲስ አሊያንስ ጤናማ እና እራሱን የሚጠብቅ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ማኅበረሰብ እንዲኖር የማድረግ ራእይን ያነገበ በተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተመሰረተ ሀገር በቀል ማኅበር ነው። 

Addis Alliance is a Local community based organization by young Ethiopian LGBTI with a vision of having healthy and empowered Ethiopian LGBTIQ+ community. 

ብሎግ

በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጤና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ጠቃሚ አጫጭር ጽሁፎችን የያዘው ገፃችንን እዚህ ያገኙታል።

ሚዲያ ፖስት

በተለያዩ የማህበራዊ ገፆቻችን ሼር ያደረግናቸውን የተለያዩ ጠቃሚ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን የሚያገኙበት ስፍራ።

ፖድካስት

ከተለያዩ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች እና የጤና ባለሙያዎች ጋር ያደረግናቸውን ቃለ መጠይቅ እና ውይይት የሚያዳምጡበት ቦታ።

ቤተ መዘክር

በመሳሳይ ጾታ ላይ የተሰሩ የተለያዩ መረጃዎችን አዚ ያገኛሉ፤ ማንበብ ሙሉ ያረጋል ኣውቆ መናግር ያልተዛባ መረጃን ለማስተላለፍ ይረዳል።

ቪዲዮዎች

የምስል መረጃዎች

ላባ ፖድካስት ምእራፍ አንድ

ላባ ፖድካስት ምእራፍ ሁለት

ላባ ፖድካስት ምእራፍ ሁለት